Song: Yanchin
Artist:  Haile Roots
Year: 2022
Viewed: 65 - Published at: 2 years ago

አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
ያልታመኑትን በዙሪያሽ
ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን

አባይ በዝቶ ቢታይ
ያልታመነ አታላይ
አይገባም ቤታችን
ወረት መሐላችን

አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
ያልታመኑትን በዙሪያሽ
ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን

የአንድ አካልነቱ
አይተሸ ሲሆን ከንቱ
የኔም ይሆን ብለሽ
ፍቅሬ አትስጊ ፈርተሸ

ከቶ እንዳንቺ ለኔ
ላጣ የማልሻት ከጎኔ
የለም ካንቺም በላይ
ለኔ የተሰጠች በምድር ላይ
አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
ያልታመኑትን በዙሪያሽ
ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን

አባይ በዝቶ ቢታይ
ያልታመነ አታላይ
አይገባም ቤታችን
ወረት መሐላችን

ባዶ የቃል ሙላት
የማይጨበጥ ትሩፋት
ሳይሆን የእኛ ኑሮ
እንደማይፀኑት ውሎ አድሮ
ባዶ የቃል ሙላት
የማይጨበጥ ትሩፋት
ሳይሆን የእኛ ኑሮ
እንደማይፀኑት ውሎ አድሮ

ላይከፋሽ በኔ ላንድ አፍታ
ቃሌ ነው የማይፈታ

( Haile Roots )
www.ChordsAZ.com

TAGS :