Artist: Dan Admasu
Lyrics of Artist: Dan Admasu
Lyrics of Artist: Dan Admasu
[Lyric] Wede Huwala ወደ ኋላ (Dan Admasu)
ፊት ነህ ይላል ይሄ ሰው ሆዴን ሆድ እየባሰው ወኔ አቅም እየከዳኝ ጦም ማደር እየቀጣኝ በል አትፍራ ልቤ ንገረው እውነቱን እንዲህ ከሆነማ አላየንም ፊቱን ወደኋላ ነው እንጂ ወደኋላ ፊት የለም ወደኋላ ነው እንጂ ወደኋላ ፊት የለም ወደኋላ ነው እንጂ ወደኋላ ፊት የለም ወደኋላ ነው እንጂ ወደኋላ ፊት የለም ወላፈኑ እሳት እየፈጀኝ በአፉ ከፊት እኔን አያደርገኝ በሬው ሳይኖር ሞፈር እያሳየኝ እንዳምን አያስገድደኝ ያምና ክፉ ቀኔን አልፌው በጎመን ይሄኛው ቀን ሲብስ ፊቴን በምን ልመን ሆድ እየታረዘ አንድም አጥቶ ፍቅር ወደፊትስ ቢሉት መች ይሄዳል...Learn MorepopDan Admasu