Song: Wede Huwala ወደ ኋላ
Artist:  Dan Admasu
Year: 2022
Viewed: 59 - Published at: 9 years ago

ፊት ነህ ይላል ይሄ ሰው
ሆዴን ሆድ እየባሰው
ወኔ አቅም እየከዳኝ
ጦም ማደር እየቀጣኝ
በል አትፍራ ልቤ
ንገረው እውነቱን
እንዲህ ከሆነማ
አላየንም ፊቱን
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወላፈኑ እሳት እየፈጀኝ
በአፉ ከፊት እኔን አያደርገኝ
በሬው ሳይኖር ሞፈር እያሳየኝ
እንዳምን አያስገድደኝ
ያምና ክፉ ቀኔን
አልፌው በጎመን
ይሄኛው ቀን ሲብስ
ፊቴን በምን ልመን
ሆድ እየታረዘ
አንድም አጥቶ ፍቅር
ወደፊትስ ቢሉት
መች ይሄዳል እግር
ወደኋላ ነው እንጅ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ!
ፊት ነህ ይላል ይሄ ሰው
ሆዴን ሆድ እየባሰው
ወኔ አቅም እየከዳኝ
ጦም ማደር እየቀጣኝ
በል አትፍራ ልቤ
ንገረው እውነቱን
እንዲህ ከሆነማ
አላየንም ፊቱን
ወደኋላ ነው እንጅ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጅ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጅ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጅ
ወደኋላ
ፊት የለም
የአንድነቱ ማገሩ ከላላ
ጋሪው ቀድሞ ፈረሱ ከኋላ
ያለ ላምባ ፋኖሱን ይዣለው
ሌቱን ነግቶ ላላየው
በመዋደድ ታዛ አብሮ ሳይጠለል
ውስጡን ሳያነፃ በይቅርታ ጠበል
ልብ እያኮረፈ ሆድስ ቂምን ይዞ
ወደፊት የሚያስብል ምን ተይዞ ጉዞ
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ፊት የለም
ወደኋላ!
ወደኋላ!
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ
ወደኋላ ነው እንጂ
ወደኋላ

( Dan Admasu )
www.ChordsAZ.com

TAGS :